የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ኮርፖሬሽኑ እየገነባቸዉ በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በመስክ በመገኘት የመስክ ምልከታና ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በመስክ ምልከታዉ አለታ ወንዶ ከተማ እና የአለታ ጩኮ ከተማ የመጠጥ ዉሃ ግንባታ ፕሮጀክቶች፣ የሩፎ ዋኤኖ አለታ ጩኮ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ግንባታ፣ የአለታ ጩኮ Read More
የኢፌዴሪ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር አስፋው ዲንጋማ በኮርፖሬሽናችን እየተገነቡ የሚገኙት የአለታ ወንዶ እና የአለታ ጩኮ ከተሞች ከፍተኛ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም በመስክ በመገኘት ምልከታ አድርገዋል። በመስክ ምልከታው የኮርፖሬሽናችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኤልያስ ቲሮን ጨምሮ ሁሉም የሚመለከታቸው ባለድርሻ Read More
የሲዳማ ብሄራዊ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሠላማዊት መንገሻ ከተለያዩ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በመሆን ኮርፖሬሽናችን በሲዳማ ክልል ጎርቼ ወረዳ እየገነባ የሚገኘዉን የጎርቼ B+G+2 ሆስፒታል ግንባታ እንዲሁም የደራራ ወረዳ የጤና ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክቶች በመገኘት የመስክ ምልከታና ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱም ከዋና ቢሮ ሃላፊዋ በተጨማሪ የክልሉ Read More
ይህ የተገለፀው የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባዘጋጀው አጠቃላይ የኮርፖሬሸኑ የሠራተኞች መድረክ ላይ ነው፡፡ የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዛሬ ህዳር 16/2018 ዓ.ም. አጠቃላይ የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች የስብሰባ መድረክ አካሂዷል፡፡ በስብሰባው የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኤልያስ ቲሮ የኮርፖሬሽኑን የ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ለሠራተኛዉ Read More
የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች የሥራ አመራር ቦርድ ዛሬ ህዳር 10/2018 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ገምግሞ ያፀደቀ ሲሆን በአዲሱ የሠራተኞች ደመዎዝ ጭማሪ እና የተሸከርካሪ ግዥ ላይም ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የኮርፖሬሽኑን የ2018 በጀት ዓመት ሪፖርት ያቀረቡት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ Read More
ኮርፖሬሽናችን በሲዳማ ክልል አለታ ጩኮ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኘዉን የሩፎ ዋኤኖ አለታ ጩኮ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት የግንባታ ሂደት የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የትምህርት ቢሮ ሃላፊ የተከበሩ አቶ በየነ በራሣ ከኮርፖሬሽናችን ዋና ሥራ አስፈፃሚና ሌሎች አመራሮች ጋር በመሆን ዛሬ ህዳር 9/2018 Read More
በፌደራል ዉሃ ሚኒስቴር ድጋፍና በክልሉ ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ባለቤትነት በአለታ ጩኮ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኘዉ የአለታ ጩኮ ከተማ የመጠጥ ዉሃ ግንባታ ፕሮጀክት ከ82,000 በላይ የከተማዉን ህብረተሰብ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቅ ግዙፍ የመጠጥ ዉሃ ግንባታ ፕሮጀክት ሲሆን መነሻዉን በከተማዋ Read More
የኮርፖሬሽናችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤልያስ ቲሮ ከዘርፍ ሃላፊዎችና ማኔጅመንት አባላት ጋር በመሆን ኮርፖሬሽኑ እየገነባቸዉ በሚገኙ ፕሮጀክቶች የመስክ ምልከታና ግምገማ አከናዉነዋል፡፡ የመስክ ምልከታዉም በወንዶ ገነት ከተማ በመገንባት ላይ ያሉ የወንዶ ገነት ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት፣ የወንዶ ገነት ከንቲባ ጽ/ቤት ጂ+4 ህንጻ፣ የወንዶገነት ሴክተር Read More
የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አለታ ጩኮ ወረዳ የሚገነባውን የአለታ ጩኮ ሩፎ ዋኤኖ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ህንጻ ግንባታ በተፋጠነ መልኩ እየገነባ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ከፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በ554.3 ሚሊየን ብር የዉለታ ዋጋ በተቋራጭነት ዉል በመግባት ነሀሴ Read More
የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሀገር አቀፍ የኮሪደር ልማት አካል የሆነዉን የወንዶገነት ከተማ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ኮርፖሬሽናችን ከወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ጋር በ83.3 ሚሊየን ብር የዉለታ ገንዘብ በተቋራጭነት ዉል በመግባት እያከናወነ የሚገኘዉ ይኸዉ ፕሮጀክት የላንድ ሰኬፒንግ እና የአረንጓዴ ልማት ስራ፣ የፋዉንቴን Read More