የወንዶ ገነት ከተማ የኮሪደር ልማት ግንባታ ሥራ በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡

የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሀገር አቀፍ የኮሪደር ልማት አካል የሆነዉን የወንዶገነት ከተማ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ኮርፖሬሽናችን ከወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ጋር በ83.3 ሚሊየን ብር የዉለታ ገንዘብ በተቋራጭነት ዉል በመግባት እያከናወነ የሚገኘዉ ይኸዉ ፕሮጀክት የላንድ ሰኬፒንግ እና የአረንጓዴ ልማት ስራ፣ የፋዉንቴን Read More

በሲዳማ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅቶች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት ዋና ዋና ግቦች ዙሪያ የዉል ስምምነት ተደረገ፡፡

በሲዳማ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅቶች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት ዋና ዋና ግቦች ዙሪያ የዉል ስምምነት ተደርጓል፡፡ በሲዳማ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ዋና ዋና ግቦች Read More

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ አቶ ደስታ ሌዳሞ የጎርቼ ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡

ዛሬ ነሀሴ 23/2017ዓ.ም በተካሄደው የመስክ ጉብኝት የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር ጨምሮ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ፣ የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ስራ አስኪያጅ የተከበሩ ኢ/ር ይርጉ ታደሰ፣ የሲዳማ ሰሜናዊ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የተከበሩ አቶ ብሩክ ሰለሞን ፣ ሌሎች ከፍተኛ Read More

ኮርፖሬሽናችን የንፁህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ለመገንባት የ571 ሚልዮን ብር ዉል ተፈራረመ፡፡

የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አለታ ጩኮ ከተማ በ571 ሚልዮን ብር የሚገነባውን የአለታ ጩኮ ከተማ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ግንባታ ፕሮጀክት ለማከናወን ከሲዳማ ክልል ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ጋር ዛሬ ዉል ተፈራርሟል፡፡ ኮርፖሬሽናችን ፕሮጀክቱን በተቋራጭነት ለመገንባት ዉል የገባ ሲሆን በሲዳማ Read More

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሲዳማ ክልል በ335 ሚሊየን ብር የሚገነቡ 7 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ ለማካሄድ ውል ተፈራረመ።

‎ኮርፖሬሽናችን በሲዳማ ክልል ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ባለቤትነት በ335 ሚሊዮን ብር በሲዳማ ክልል 6 ወረዳዎች ላይ የሚገንቡ 7 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን ግንባታ ለማካሄድ የሚያስችል የውል ስምምነት ከክልሉ መስኖ ልማት ኤጀንሲ ጋር ዛሬ መስከረም 27/2018 ዓ.ም. ተፈራርሟል። በክልሉ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በተካሄደው Read More

የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተመረቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።

‎ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተቋራጭነት የተሳተፈበት የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከል ዛሬ መስከረም 15/2018 ዓ.ም. በክልላችን ርዕስ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና በፌደራል ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።‎‎በሀገር አቀፍ ደረጃ በፌደራል መንግስት ተነሳሽነት የተጀመረዉ Read More