SCWC Latest News
የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ኮርፖሬሽኑ እየገነባቸዉ በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በመስክ በመገኘት የመስክ ምልከታና ጉብኝት...
የኢፌዴሪ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር አስፋው ዲንጋማ በኮርፖሬሽናችን እየተገነቡ የሚገኙት የአለታ ወንዶ እና የአለታ ጩኮ ከተሞች...
የሲዳማ ብሄራዊ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሠላማዊት መንገሻ ከተለያዩ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በመሆን ኮርፖሬሽናችን በሲዳማ ክልል ጎርቼ ወረዳ እየገነባ...
ይህ የተገለፀው የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባዘጋጀው አጠቃላይ የኮርፖሬሸኑ የሠራተኞች መድረክ ላይ ነው፡፡ የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች...
የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች የሥራ አመራር ቦርድ ዛሬ ህዳር 10/2018 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም...
ኮርፖሬሽናችን በሲዳማ ክልል አለታ ጩኮ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኘዉን የሩፎ ዋኤኖ አለታ ጩኮ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት የግንባታ ሂደት የክልሉ ምክትል...
በፌደራል ዉሃ ሚኒስቴር ድጋፍና በክልሉ ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ባለቤትነት በአለታ ጩኮ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኘዉ የአለታ ጩኮ ከተማ የመጠጥ ዉሃ...
የኮርፖሬሽናችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤልያስ ቲሮ ከዘርፍ ሃላፊዎችና ማኔጅመንት አባላት ጋር በመሆን ኮርፖሬሽኑ እየገነባቸዉ በሚገኙ ፕሮጀክቶች የመስክ...
የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አለታ ጩኮ ወረዳ የሚገነባውን የአለታ ጩኮ ሩፎ ዋኤኖ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...
Section Title
የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ኮርፖሬሽኑ እየገነባቸዉ በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በመስክ በመገኘት የመስክ ምልከታና ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በመስክ ምልከታዉ አለታ ወንዶ ከተማ እና የአለታ ጩኮ ከተማ የመጠጥ ዉሃ ግንባታ ፕሮጀክቶች፣ የሩፎ ዋኤኖ አለታ ጩኮ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት...
የኢፌዴሪ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር አስፋው ዲንጋማ በኮርፖሬሽናችን እየተገነቡ የሚገኙት የአለታ ወንዶ እና የአለታ ጩኮ ከተሞች ከፍተኛ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም በመስክ በመገኘት ምልከታ አድርገዋል። በመስክ ምልከታው የኮርፖሬሽናችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኤልያስ ቲሮን...
የሲዳማ ብሄራዊ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሠላማዊት መንገሻ ከተለያዩ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በመሆን ኮርፖሬሽናችን በሲዳማ ክልል ጎርቼ ወረዳ እየገነባ የሚገኘዉን የጎርቼ B+G+2 ሆስፒታል ግንባታ እንዲሁም የደራራ ወረዳ የጤና ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክቶች በመገኘት የመስክ ምልከታና ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱም...
ይህ የተገለፀው የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባዘጋጀው አጠቃላይ የኮርፖሬሸኑ የሠራተኞች መድረክ ላይ ነው፡፡ የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዛሬ ህዳር 16/2018 ዓ.ም. አጠቃላይ የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች የስብሰባ መድረክ አካሂዷል፡፡ በስብሰባው የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኤልያስ ቲሮ...
የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች የሥራ አመራር ቦርድ ዛሬ ህዳር 10/2018 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ገምግሞ ያፀደቀ ሲሆን በአዲሱ የሠራተኞች ደመዎዝ ጭማሪ እና የተሸከርካሪ ግዥ ላይም ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የኮርፖሬሽኑን የ2018 በጀት ዓመት ሪፖርት...
ኮርፖሬሽናችን በሲዳማ ክልል አለታ ጩኮ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኘዉን የሩፎ ዋኤኖ አለታ ጩኮ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት የግንባታ ሂደት የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የትምህርት ቢሮ ሃላፊ የተከበሩ አቶ በየነ በራሣ ከኮርፖሬሽናችን ዋና ሥራ አስፈፃሚና ሌሎች አመራሮች ጋር በመሆን ዛሬ ህዳር 9/2018 ዓ.ም...
INVITATION FOR BID BID TENDER No.: BID SCWC NCB 17/2025 TENDER TYPE: NATIONAL Notice To Bidders Sidama Construction works corporation here by invites qualified and eligible suppliers and...
በፌደራል ዉሃ ሚኒስቴር ድጋፍና በክልሉ ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ባለቤትነት በአለታ ጩኮ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኘዉ የአለታ ጩኮ ከተማ የመጠጥ ዉሃ ግንባታ ፕሮጀክት ከ82,000 በላይ የከተማዉን ህብረተሰብ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቅ ግዙፍ የመጠጥ ዉሃ ግንባታ ፕሮጀክት ሲሆን መነሻዉን...
የኮርፖሬሽናችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤልያስ ቲሮ ከዘርፍ ሃላፊዎችና ማኔጅመንት አባላት ጋር በመሆን ኮርፖሬሽኑ እየገነባቸዉ በሚገኙ ፕሮጀክቶች የመስክ ምልከታና ግምገማ አከናዉነዋል፡፡ የመስክ ምልከታዉም በወንዶ ገነት ከተማ በመገንባት ላይ ያሉ የወንዶ ገነት ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት፣ የወንዶ ገነት ከንቲባ ጽ/ቤት...