የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሀገር አቀፍ የኮሪደር ልማት አካል የሆነዉን የወንዶገነት ከተማ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ኮርፖሬሽናችን ከወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ጋር በ83.3 ሚሊየን ብር የዉለታ ገንዘብ በተቋራጭነት ዉል በመግባት እያከናወነ የሚገኘዉ ይኸዉ ፕሮጀክት የላንድ ሰኬፒንግ እና የአረንጓዴ ልማት ስራ፣ የፋዉንቴን Read More
በሲዳማ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅቶች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት ዋና ዋና ግቦች ዙሪያ የዉል ስምምነት ተደረገ፡፡
በሲዳማ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅቶች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት ዋና ዋና ግቦች ዙሪያ የዉል ስምምነት ተደርጓል፡፡ በሲዳማ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ዋና ዋና ግቦች Read More
ዛሬ ነሀሴ 23/2017ዓ.ም በተካሄደው የመስክ ጉብኝት የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር ጨምሮ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ፣ የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ስራ አስኪያጅ የተከበሩ ኢ/ር ይርጉ ታደሰ፣ የሲዳማ ሰሜናዊ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የተከበሩ አቶ ብሩክ ሰለሞን ፣ ሌሎች ከፍተኛ Read More
የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አለታ ጩኮ ከተማ በ571 ሚልዮን ብር የሚገነባውን የአለታ ጩኮ ከተማ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ግንባታ ፕሮጀክት ለማከናወን ከሲዳማ ክልል ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ጋር ዛሬ ዉል ተፈራርሟል፡፡ ኮርፖሬሽናችን ፕሮጀክቱን በተቋራጭነት ለመገንባት ዉል የገባ ሲሆን በሲዳማ Read More
ኮርፖሬሽናችን በሲዳማ ክልል ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ባለቤትነት በ335 ሚሊዮን ብር በሲዳማ ክልል 6 ወረዳዎች ላይ የሚገንቡ 7 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን ግንባታ ለማካሄድ የሚያስችል የውል ስምምነት ከክልሉ መስኖ ልማት ኤጀንሲ ጋር ዛሬ መስከረም 27/2018 ዓ.ም. ተፈራርሟል። በክልሉ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በተካሄደው Read More
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በተቋራጭነት የተሳተፈበት የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከል ዛሬ መስከረም 15/2018 ዓ.ም. በክልላችን ርዕስ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና በፌደራል ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።በሀገር አቀፍ ደረጃ በፌደራል መንግስት ተነሳሽነት የተጀመረዉ Read More