የአለታ ወንዶና አለታ ጩኮ ከተማ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ግምገማና የመስክ ምልከታ ተደረገ።

የኢፌዴሪ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር አስፋው ዲንጋማ በኮርፖሬሽናችን እየተገነቡ የሚገኙት የአለታ ወንዶ እና የአለታ ጩኮ ከተሞች ከፍተኛ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም በመስክ በመገኘት ምልከታ አድርገዋል። በመስክ ምልከታው የኮርፖሬሽናችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኤልያስ ቲሮን ጨምሮ ሁሉም የሚመለከታቸው ባለድርሻ Read More

የሲዳማ ብሄራዊ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ የጎርቼ ሆስፒታል እና የደራራ ጤና ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡

የሲዳማ ብሄራዊ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሠላማዊት መንገሻ ከተለያዩ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በመሆን ኮርፖሬሽናችን በሲዳማ ክልል ጎርቼ ወረዳ እየገነባ የሚገኘዉን የጎርቼ B+G+2 ሆስፒታል ግንባታ እንዲሁም የደራራ ወረዳ የጤና ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክቶች በመገኘት የመስክ ምልከታና ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱም ከዋና ቢሮ ሃላፊዋ በተጨማሪ የክልሉ Read More

ፕሮጀክቶችን ከመደበኛ የሥራ ሰዓት በተጨማሪ 24/7 ሰዓት መገንባት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

ይህ የተገለፀው የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባዘጋጀው አጠቃላይ የኮርፖሬሸኑ የሠራተኞች መድረክ ላይ ነው፡፡ የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዛሬ ህዳር 16/2018 ዓ.ም. አጠቃላይ የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች የስብሰባ መድረክ አካሂዷል፡፡ በስብሰባው የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኤልያስ ቲሮ የኮርፖሬሽኑን የ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ለሠራተኛዉ Read More

የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የበላይ ሥራ አመራር ቦርድ የተለያዩ ዉሳኔዎችን አሳለፈ፡፡

የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች የሥራ አመራር ቦርድ ዛሬ ህዳር 10/2018 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ገምግሞ ያፀደቀ ሲሆን በአዲሱ የሠራተኞች ደመዎዝ ጭማሪ እና የተሸከርካሪ ግዥ ላይም ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የኮርፖሬሽኑን የ2018 በጀት ዓመት ሪፖርት ያቀረቡት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ Read More

የሲዳማ ብሄራዊ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት እና የክልሉ ት/ት ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ አቶ በየነ በራሣ የሩፎ ዋኤኖ አለታ ጩኮ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ግንባታ ፕሮጀክት ጎበኙ::

ኮርፖሬሽናችን በሲዳማ ክልል አለታ ጩኮ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኘዉን የሩፎ ዋኤኖ አለታ ጩኮ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት የግንባታ ሂደት የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የትምህርት ቢሮ ሃላፊ የተከበሩ አቶ በየነ በራሣ ከኮርፖሬሽናችን ዋና ሥራ አስፈፃሚና ሌሎች አመራሮች ጋር በመሆን ዛሬ ህዳር 9/2018 Read More